GGMNOLFNKFHJFMJHNOH

Iklan

iklan

Iklan

iklan

Iklan

iklan
Showing posts with label ሱስ ነክ. Show all posts
Showing posts with label ሱስ ነክ. Show all posts
ያለ ቡና ሁለተኛ ቀን ከማስታወሻ ደብተሬ

ያለ ቡና ሁለተኛ ቀን ከማስታወሻ ደብተሬ

ሁለተኛ ቀን ያለ ቡና ተጠናቆ ሶስተኛው ቀን ሊጀምር ነው፡፡ ራስ ምታቱ ግን የሌለ ነው፡፡ በህይወቴ ከለር ያለው ራስ ምታት የገጠመኝ አሁን ይመስለኛል፡፡ ነጭ…
November 27, 2025
Last Updated 2025-11-28T12:21:27Z
The Rebirth of the Eagle

The Rebirth of the Eagle

ቀጣዩን ታሪክ አንዳንዶች "ተረት ነው!" ይላሉ፡፡ አንዳንዶች ደሞ "አይደለም እውነት ነው!" ይላሉ፡፡ ታላቁ መፅሃፍም &quo…
October 02, 2024
Last Updated 2025-07-02T02:38:55Z
ክንፉ ጊዜ … “I believe I can fly” Mode!

ክንፉ ጊዜ … “I believe I can fly” Mode!

ክንፉ ጊዜ የምለው ሱስ በተውን የመጀመሪያው እና ሁለተኛው ዓመት ላይ ያለውን ጊዜ ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ይሄንን ወቅት በሚገባ (ማወቅ በሚገባን ልክ አለማወቅ) ዋ…
April 29, 2024
Last Updated 2025-07-02T02:39:15Z
ስለ ሱስ መሰረታዊ ነገሮች በሙሉ!

ስለ ሱስ መሰረታዊ ነገሮች በሙሉ!

ክፍል አንድ

<<ከአንድ ሱስ ስትፋታ ያን ሱስ የምትተውበት ምክንያት ላይ ብቻ ካተኮርክ ይቆይ እንጂ ወደዛ ሱስ መመለስህ አይቀርም>>ይሄን የ…
March 03, 2023
Last Updated 2025-07-02T02:34:01Z
አዳም ረታ፣ ራሚሱ እና ኑረዲን

አዳም ረታ፣ ራሚሱ እና ኑረዲን

ከአንዲት ንባብ ወዳጅ ልጅ ጋር እያወራን “ከአዳም ረታ ስራዎች (አፍ) በጣም ያስጠላኛል” አለቺኝ። ያስጠላኛል ከባድ ስሜት ነው። ምክንያቷን ቶሎ ማወቅ ፈልጌ…
January 22, 2023
Last Updated 2025-07-02T02:43:00Z
እመኛለሁ —ዲንዲን ዲዲን —እመኛለሁ…

እመኛለሁ —ዲንዲን ዲዲን —እመኛለሁ…

"እመኛለሁ እመኛለሁ ዘውትር በየለቱ  ላሳካ ኑሮን ከብልሃቱ  እመኛለሁ እመኛለሁ" 
ህፃን ልጅ ድክ ድክ ማለት ጀመረና ወደ እሳት ማምራት ጀመረ። …
August 18, 2022
Last Updated 2025-07-02T02:46:04Z
የጠረጴዛ ጓደኛ!

የጠረጴዛ ጓደኛ!

አንድ ሰሞን ልክ ሲጨልም ለየት ያለ ስሜት ይሰማኝ ነበር። "ከሰዓቴ ልክ ነበር ማለት ነው" እላለሁ ለራሴ። እናም እንደዛ ሰሞን ልማዴ ዎክ ለ…
April 02, 2022
Last Updated 2023-08-21T03:48:33Z
የተነቃነቀ ጥርስ…

የተነቃነቀ ጥርስ…

ድሮ በጣም ድሮ ነው… የጥርስ ሕክምና ሳይኖር በፊት የእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ አንደኛ፣ ጥርሷን በጠና ታመመች። ያው እንደምታውቁት የጥርስ ህመም እጅግ ከባ…
March 28, 2022
Last Updated 2025-07-02T02:49:19Z
የወር–ቃሙ ልጅ ትዝታ

የወር–ቃሙ ልጅ ትዝታ

(እውነተኛ ታሪከ ትንሽ ተቀባብቶ) ያኔ……………………………… ገና ትኩስ ተመራቂዎች ሆነን ነው። ክረምቱ ራሱ ገና ትኩስ ነበር። ያው ከክፈለሃገር አዲስ አበባ የመጡ…
March 19, 2022
Last Updated 2025-11-28T08:45:35Z
እጅግ ያልተሳካለት ሚኩ ጌትነት!

እጅግ ያልተሳካለት ሚኩ ጌትነት!

(፩) ሚኩ ጌትነት………………………………………
እንደነሱ አለብስም። እንደነሱ አላወራም። እንደነሱ አልራመድም። እንደነሱም ወጥቼ መግቢያ የለኝም። ዘወትር ከእንቅልፌ …
March 11, 2022
Last Updated 2025-07-02T02:50:12Z